About Us

Welcome to Addis Ababa City Administration Trade Bureau

In relation to the enforcement of rules, the city administration provides awareness to the public through various methods regarding the rules, controls and measures taken by the city administration.

Video Intro About the Bureau
image description

A Brief History of the bureau

  • image description

    Head of Trade Office

    ውድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አመራሮች፤ ሰራተኞች፤ ባለድርሻ አካላት እንደሁም የንግዱ እና ሸማቹ ማህበረሰብ በየጊዜው አለማችንና አገራችንን እየፈተነ የሚገኘውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የግብይቱም ይሁን የቁጥጥር ዘርፍ ተልዕኮውን ለማሳካት በሚደረገው ጥረት የበኩላችሁን እየተወጣችሁ መሆኑን እገነዘባለሁ፡፡ ስለሆነም በግብይቱ ዘርፍ የምርት አቅርቦቱን በማስፋትና የገበያ ትስስሩን የማጠናከር፤ በቁጥጥር ዘርፉ ፍትሃዊ የንግድ ስርአትን የማስፈን፤ የህገ-ወጥ ነጋዴን ተፅዕኖ በመከላከል የከተማችንን ማህበረሰብ የኑሮ ጫና የማቃለል፤ ሌብነትና ብልሹ አሰራርን በመከላከል፤ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻልና በ2017 በጀት አመት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ሙሉ ጊዜያችንን ሰጥተን እየሰራን እንገኛለን፡፡

    የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ከወረቀት ነፃ በሆነ ኦንላይን መሆኑና ሌሎች አገልግሎቶችም ወደ ቴክኖሎጂ ለማምጣት ቀልጣፋ፤ ወጪ ቆጣቢና ከሙስና ከብልሹ አሰራር የፀዳ እንዲሆን ለማድረግ እየሰራን እንገኛለን፡፡ ይሁን እንጂ የከተማችን የኑሮ ውድነት ችግርን የመቅርፍ፤ ብልሹ አሰራርን የመከላከልና አገልግሎት አሰጣጥን የማሻሻል፤ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ሙሉ ለሙሉ ፈተናል ማለት አንችልም በርካታ ስራዎች ይጠብቁናል፡፡

    ቢሮአችን በሕግ የተሰጡትን ተግባራት መወጣት እንዲችል ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅበትን የጋር ሃላፊነት በመወጣት ለስኬቱ የድርሻውን እንዲያበርክት ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡ በመጨረሻም በቢሮም ሆነ በመንደር ንግድ ህገ- ወጥነት ተግባር ሲታይ በነጻ ስልክ መስመር 8588 በመደውል ጥቆማ በመስጠት ከጎናችን እንድትሆኑ መልዕክቴን አስተላልፋለሁ፡፡

  • image description

    አቶ ይትባረክ በፍርዱ

    አ/አ ንግድ ቢሮን  የመሩ አመራሮች   ከግንቦት 1/1998 እስከሚያዝያ 30/2000

  • image description

    አቶ ፍፁም አረጋ

    አ/አ ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች ከግንቦት 12/2000 እስከ ጥቅምት 30/2002

  • image description

    አቶ ሺሰማ ገ/ስላሴ

     አ/አ  ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች ከህዳር 01/002 እስከ ነሐሴ 30/2007

  • image description

    አቶ እርስቱ ይርዳው

     አ/አ  ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች ከህዳር

      ከህዳር 01/2008 እስከ ህዳር 30/2009

  • image description

    አቶ ደላሞ ኦቶሬ

      አ/አ  ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች

      ከታህሳስ 01/2009 እስከ ህዳር30/2010

  • image description

    አቶ መስፍን አሰፋ

     አ/አ  ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች

      ከታህሳስ 01/2010 እስከ ሐምሌ 30/2010

  • image description

    አቶ አብዱልፈታ የሱፍ

    አ/አ  ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች

    ከ0ነሐሴ 4/2010 እስከ ህዳር 30/2011

  • image description

    ኢንጂነር እንዳወቅ አብቴ

    አ/አ  ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች

    ከታህሳስ 01/2011 እስከ ታህሳስ 30/2012

  • image description

    አቶ አብዱልፈታ የሱፍ

    አ/አ  ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች

    ከጥር 18/2012 እስከ ነሐሴ 30/2013

     

  • image description

    አ/አ ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች

    አቶ አደም ኑሪ

    ከመስከረም 01/2014 እስከ የካቲት 30/2015

  • image description

    አ/አ ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች

    አቶ ቢኒያም ምክሩ

    ከየካቲት 29/2015 ጀምሮ እስከ ነሐሴ 2016

  • image description

    አ/አ ንግድ ቢሮን የመሩ አመራሮች

    ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ

    ከነሐሴ 2016 ጀምሮ

Vision

By 2022, Addis Ababa will become the leading city in Africa to become a modern, fair and competitive business hub.

Mission

The Addis Ababa City Administration will strengthen urban and community participation, improve our business registration and licensing process using modern information technology, expand standards and compliant tax centers, establish a strong monitoring and control system and ensure the rights of consumers by maintaining justice and masfe;pation of the community.

Values

1. Fight steadfastly for the rule of law,
2. Accountability, 
3. Participatory
4. Put the public interest above oneself,
5. Servitude 
6. Loyalty,
7. Standing up for a common cause