Directorates

የሸማቾች መብት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

Directorate Director

አቶ ሰፋዓለም አቦረዳኝ

image description

የሸማቾች መብት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

Directorate Director's Message

በከተማችን የሸማቾች ፍላጎት ተገቢዉን ትኩረት አግኝቶ መብታቸዉን እና ጥቅማቸዉን ለማስጠበቅ፣ የንግድ እንቅስቃሴዎች ማደግን ተከትሎ የሸማቾችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ የንግድ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መስፋፋት ለመግታት እንዲቻል፣ ደህንነታቸውንና ለጤና ተስማሚ መሆናቸውን በዘላቂነት ለማረጋገጥ እና ሸማቾች ላወጡት ዋጋ ተመጣጣኝ የሆኑ የንግድ እቃዎችና አገልግሎቶች ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እና ሸማቹ ህብረተሰብ በተደራጀ ሁኔታ እንዲታገልና ደህንነቱና ጥቅሙን እንዲያስጠብቅ ለማስቻል በትብብርና በቅንጅት መስራት ይገባል፡፡

Service under the directorate::

Nothing was found.