የቅዳሜና እሁድ ገበያ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ...

image description
- In ንግደረ    0

የቅዳሜና እሁድ ገበያ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት አስችሏል ብሎዋል።

የቅዳሜና እሁድ ገበያ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት አስችሏል ብሎዋል።

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 6/2017

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ምክትል ሀላፊ ፍስሀ ጥበቡ ቢሮው የቅዳሜና እሁድ ገበያን ጨምሮ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በአዲስ አበባ የእሁድ ገበያ በ2014 ዓ.ም በአምስት ክፍለ ከተሞች የተጀመረ ሲሆን አሁን ላይ ግብይቱ ቅዳሜን ጨምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተግባራዊ ተደርጓል።

ኢዜአ በተለያዩ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ስፍራዎች ካነጋገራቸው ሸማቾች መካከል ወይዘሮ አስካለ በየነ እንዳሉት ገበያው የተሟላ የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት አስችሏቸዋል ብሎዋል።

ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments