አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮየ9ወር...

image description
- In ንግደረ    0

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮየ9ወር የስራ ግምገማ በአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የንግድ ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ በተገኑበት ስራው ተገምግሞዋል፡፡

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮየ9ወር የስራ ግምገማ በአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የንግድ ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ በተገኑበት ስራው ተገምግሞዋል፡፡

አዲስ አበባ ፡-ሚያዝያ 7ቀን 2017 ዓ/ም

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮየ9ወር የስራ ግምገማ በአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የንግድ ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ጋትዋኚ ዎሪre በተገኑበት የቢሮ ስራ ተገምግሞዋል፡፡

በተያያዘም የ9ወር ስራዎችን የንግድ ግብይት ልማት ዘርፍ ም/ኃላፊ ለቋሚ ኮሚቴ አባል የተሰሩ ስራዎችን አቅርበዋል ::

በመድረኩ ላይ የንግድ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በቢሮው በ9 ወር የተከናወኑትን ስራዎች በዝርዝር ለቋሚ ኮሚቴው አስረድተዋል .

በመጨረሻም ከቋሚ ኮሚቴው አባል የተነሱ ሀሳብና ጥያቄዎች ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በኩል በቂ ማብራርያ ተሰጥጠቷል፡፡

እንዲሁም የንግድ፣ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ጋትዎኚ ዋር በቀረበው ሪፖርት እና የተነሱ ጥያቄዎች ላይ ምላሽና ሰጥተው በቢሮው በኩል እየተከናወኑ ያሉ የሪፎርም ስራ መጠናከር እንዳለበት አሳስበዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments