ቢሮዉ ለትንሳኤ በዓል በቂ የምርት አቅርቦትና በ...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮዉ ለትንሳኤ በዓል በቂ የምርት አቅርቦትና በመፋጠር እንዲሁም ህገወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠር የተረጋጋ ገበያ እንዲኖር በትኩረት እየሰራ መሆኑ ገለፀ፡፡

ቢሮዉ ለትንሳኤ በዓል በቂ የምርት አቅርቦትና በመፋጠር እንዲሁም ህገወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠር የተረጋጋ ገበያ እንዲኖር በትኩረት እየሰራ መሆኑ ገለፀ፡፡

===========================

አዲስ አበባ ፤ሚያዝያ 8/8/2017 ዓ.ም

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ትንሳኤ በዓል በቂ የምርት አቅርቦት በመፍጠር እንዲሁም ህገወጥ የንግድ አንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠር የተረጋጋ ገበያ እንዲኖር የሚያስችሉ ተግባራት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ይህ የተገለጸዉ የቢሮዉ ኃላፊ ወ/ሮ ሀበባ ሲራጂ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ጋዜጣዊ መግለጫ በተሰጠበት ወቅት ነዉ፡፡

በጋዜጣወዊ መግለጫዉም ቢሮዉ ለትንሳኤ በዓል በከተማዋ ምንም አይነት የምርት አቅርቦት እጥረት እንዳይከሰት በማድረግ ገበያዉን ለማረጋጋት የሚያሰችሉ ተግበራትን እያከናወነ እንደሚገኝ ተገልፃል፡፡

የቢሮዉ ኃላፊ ወ/ሮ ሀበባ ሲራጂ እንደ ገለፁ 210 የእሁድ ገበያዎች ፤ 4 በገበያ ማዕከላት፤ የተዘጋጁ ባዛሮች 15 ፤ ከቁም እንሰሳ ማዕከላት 5 ፤ በቂ አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በተጨማሪም ከቁም እንሰሳት ጋር በተያያዘም የህብረተሰቡን ፋላጎት መሰረት ያደረጉ የበግ፤ የፈየልና የደልጋ ከብቶችን አቅርቦት እንደሚኖር የተናገሩ ሲሆን ማንኛውም ሕገወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ሲኖር በ8588 በነፃ ስልክ ጥሪ ላይ ህብረተሰቡ ጥቆማ እንዲሰጥ አሳስበዋል፡፡

#Qophii Ayyaana Faasikaa ilaalchisee Oomishaa gahaa dhiyeessuu fi hojii daldalaa seeraan alaa to'achuun gabaa tasgabbesuf biiroon daldala bulchiinsaa magaalaa finfinnee ciminaan hojjechaa jiraachuu ibse.

Akka itti gaafatamtun biiroo daldala bulchiinasa magaalaa finfinnee Adde #Habiba Siraji jeedhanitti Ayyaana Faasikaa bara 2017f dhiiyeessii oomishaalee ilaalchiise galmoota gidu gala oomishaa qonaa 4, galmoota beeyladota 5, gabaa dilbaataa 210, baazaroota 15, jiran keessatti oomishaa bu'alee qonnaa fi warshaalee bakkeewwaan kana hundaratti bifaa qulqullinsa isaa egateen kan dhiyaateedha jeedhan.

Akkasumas sirna degersa fi ordofii kennun qaamoolee dhimisaa ilaalatu hundaa waaliin hojeetama kan jiru ta'ufi rakkoowwaan umamaanif bilbila bilisaa 8588 sa'a 24 eru kenamu irratti nu qunamun tarkanfin barbachisa ta'e akka kenamu qabu ifa goodhaniru.!!


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments