የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የፋሲ...

image description
- In ንግደረ    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሰራተኞቹ የበዓል ማዕድ አጋርቷል።

"ጾሙን በፍቅርና በይቅርታ ላሳለፋችሁ የቢሯችን ሠራተኞች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!" ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሰራተኞቹ የበዓል ማዕድ አጋርቷል።

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 6/2017 ዓ.ም

ማዕዱን ያጋሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሀበባ ሲራጅ ለበዓላት መዓድን ማጋራት ከኢትዮጵያውያን እሴቶች መካከል አንዱ ነው ብለዋል። ጾሙን በፍቅርና በይቅርታ እንዳሳለፍን ሁሉ በዓሉን እርስ በእርስ በመተሳሰብ ልናሳልፍ ይገባል ብለዋል።

Hogaantuun Biiroo Daldaala Magaalaa Finfinnee Adde Habiiba Siraji ayyanaa Fasikaa sabaabeefachuun hojettoota isaaniif maaddii qoodan !

ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments