የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ መጪው የፋሲካ በ...

image description
- In ንግደረ    0

የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ መጪው የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማስመልከት የምርት አቅርቦት እንዳይከሰት በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ መጪው የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማስመልከት የምርት አቅርቦት እንዳይከሰት በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ሚያዚያ 10/2017

የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ እና ሌሎች አመራሮቾ በሸጎሌእና ቄረ የቁም እንስሳት ገበያ ፣ የእሁድ ገበያ ማዕከላት ፣ በህብረት ስራ ማህበራት የሚቀርቡ ምርቶችን ፣ የዶሮና የእንቁላል ገበያ ተዘዋውረው ምልከታ አድርገዋል።

በጉብኝታቸው ላይ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ

ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ እንደተናገሩት በከተማዋ የፋሲካ በዓል በማስመልከት የንግድ እንቅስቃሴው የተረጋጋ እንዲሆን የኑሮ ውድነቱን ለመግታት የወጡ ደንብና መመሪያዎች ተግባራዊ እንዲሆን እየተሰራ ነው ብለዋል።

Hoggatuun Biiroo daldala bulchiinasa magaalaa finfinnee Adde Habibaa Siraaji pophii Ayyaana Faasikaaf dhiiyeessii oomishaalee fi Giddu galaa horii fooni Shogoleefi Qeeraa ,akkasumaas gabaa dilbaataa ,baazaroota ,jiran keessatti oomishaa bu'alee qonnaa fi warshaalee bakkeewwaan kana hundaratti bifaa qulqullinsa egateen dhiyaachuu isaa dawwaataniru.

ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments