ቢሮው ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 በጀት ዓ...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮው ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ

ቢሮው ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ

=============++=============

አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ሐምሌ/ 2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት የማጠቃለያ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል።

በግምገማው የቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ ክትትል ድጋፍና ምዘና ዳይሬክቶሬት አቶ አብዮት ቱሉ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡

በቀረበው ሪፖርት ላይ በቅንጅት በመሰራቱ በቢሮው የመጡ ለውጦች እጅግ አመርቂ እንደነበሩና ንግድ ቢሮ ከዕለት ወደ ዕለት ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበ እንደሚገኝ የግምገማው ተሳታፊዎች ገልጸዋል።

በመጨረሻም የቢሮው ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታረቀኝ ገመቹ ከተሳታፊዎቹ በብቃት ማረጋገጥ፣ በቲን ቁጥር፣ በገበያ ማዕከላትና በቅዳሜና እሁድ ገበያዎች፣ በኦንላይን ቴክኖሎጂ፣ በኢ-መደበኛና የምሽት ንግድቁጥጥር ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተው፣ በቀጣይ በጀት ዓመት በጋራ መስራት እንደሚጠበቅም አሳስበው የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል።

‎ ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments