ቢሮው የ2017 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀምከአጠ...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮው የ2017 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀምከአጠቃላይ ሰራተኛ ጋር ውይይት አካሄደ

ቢሮው የ2017 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀምከአጠቃላይ ሰራተኛ ጋር ውይይት አካሄደ

======================= ============================

አዲስ አበባ ፡-ሀምሌ 3 ቀን 2017 ዓም

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የ2017 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀምከአጠቃላይ ሰራተኛ ጋር ውይይት አካሄደ

በዛሬው ዕለት የእቅድ አፈፃፀም ያቀረቡት የቢሮው እቅድና በጀት ክትትል ግምገማ ዳይሬክቶሬት አቶ መለሰ ባህሩ እቅድ አፈፀፃም ቁልፍ ተጋባርና አበይት ተግባራትንና የ2018እቅድ አቅርበው ውይይት ተደርጓል፡፤

በተያያዘም የቢሮው ፅ/ቤት ኃላፊአቶ ታረቀኝ ገመቹ የሰራተኛው ተነሳሽነት የስራ ፍላጎት የስራው ባለቤት ነኝ በማለቱ ይሄ ውጤት መጥቶአል ብለዋል

በመጨረሻም የቢሮው የንግድ ግብይት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ፍስሀ ጥበቡ ንግድ ቢሮን እንደ ስሙ በፍትሀዊ ፤ተደራሽ ፤ተወዳዳሪ ማድረግ እና ቢሮው ሁሉንም የግብይት የሚቆጣጠር ቢሮ መሆን አለበት ብለዋል::

The office held a meeting with the general staff on the 2017 budget year plan.

======================= ============================

Addis Ababa - July 3, 2017

Addis Ababa City Administration Trade Bureau has held a meeting with the general staff about the 2017 budget year plan.

Today, Mr. Melese Bahiru, Directorate of Planning and Budget Monitoring of the Office, presented the plan implementation key actions and highlights and the 2018 plan.

The head of the office, Mr. Tarekegn Gemechu, said that he is the owner of the job because he said that he was the worker's motivation.

Finally, Mr. Fiseha Tibebu, the head of the bureau's commercial marketing sector, has said that the bureau should be made fair, accessible, competitive, and the bureau must be an office that controls all transactions.


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments