የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለግሪን ኢኮኖሚ እድገታችንና ለዘላቂ ልማታችን አበርክቶው ከፍተኛ ነው።ዶ/ር አብዱልሃኪም ሙሉ
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለግሪን ኢኮኖሚ እድገታችንና ለዘላቂ ልማታችን አበርክቶው ከፍተኛ ነው።ዶ/ር አብዱልሃኪም ሙሉ
==============================================================================
አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ : ሐምሌ 5/2017: የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለግሪን ኢኮኖሚ እድገታችንና ለዘላቂ ልማታችን አበርክቶው ከፍተኛ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አብዱልሃኪም ሙሉ አስታወቁ፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments