
2ኛው ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር ተከፈተ።
2ኛው ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር ተከፈተ።
=================================================
አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ : ሐምሌ 7/2017ዓ.ም
"የኢትዮጵያ ምርት ለብልፅግና" በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ያዘጋጀው 2ኛው ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኢግዚቪሽንና ባዛር በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ኢግዚቪሽን ማዕከል በድምቀት ተከፍቷል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments