አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ መጪው...

image description
- In ንግደረ    0

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ መጪው ዘመን መለወጫ በዓል ህብረተሰቡ ለበዓሉ የሚፈልጋቸው ምርቶች ላይ ትኩረት በቂ የምርት አቅርቦት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ የሚያስችል ከኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ ገረ ውይይት አካሄደ፡፡

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ መጪው ዘመን መለወጫ በዓል ህብረተሰቡ ለበዓሉ የሚፈልጋቸው ምርቶች ላይ ትኩረት በቂ የምርት አቅርቦት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ የሚያስችል ከኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ ገረ ውይይት አካሄደ፡፡

ቢሮው በዛሬው እለት ባካሄደው ውይይት ከኦሮሚያ ንግድ ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ገረ የትብርርና ቅንጅት ስራዎች ለማከናወን ስምምነት ተደርሷል፡፡

በውይይቱ የማተቃለያ ሃሳብ የሰጡት የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ #ሀቢባ ሲራጅ እንደተናገሩት በቀጣይ በከተማችን በቂ የምርት አቅርቦት በመፍጠር ገበያውን የማረጋጋት ቅንጅት አሰራር በመፍጠር ወደ ተግባር ማሸጋገር ያስፈልጋል ብለዋል፡፡

Biiroo Daldalaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinneefi Biiroo Daldala Naannoo Oromiyaa waliin marii gaggeessee oomishaalee ayyaana kanaaf barbaachisan dhiyeessii gahaa fi gatii madaalawaa ta’een dhiyeessuu akka dandaa'amuu irraati marii'atame.

Marii kana irraatti itti gaafatamtuun Biiroo Aadde #Habiibaa Siraaj akka jedhanitti, gara fuulduraatti dhiyeessii oomishaa gahaa magaalaa keenya keessatti uumuun gabaa tasgabbeessuuf sirna qindoomina uumuun barbaachisaa ta’uu ibsaniiru.

ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments