ቢሮው በጳጉሜ ቀናት አስመልክቶ ከቢሮው ማነጅመን...

image description
- In 2ኛው ከተማ ዓቀፍ "የኢትዮጵያን ይግዙ"    0

ቢሮው በጳጉሜ ቀናት አስመልክቶ ከቢሮው ማነጅመንት አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ

ቢሮው በጳጉሜ ቀናት አስመልክቶ ከቢሮው ማነጅመንት አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ

===========================

አዲስ አበባ ፡-ነሐሴ 30ቀን 2017 ዓ/ም

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በጳጉሜ ቀናት አስመልክቶ ከቢሮው ማነጅመንት አመራሮችጋር ውይይት አካሄደ

በተየያያዘም የበዓል አቅርቦት ስራዎቻችን በዓሉን በቅድመ ስራዎች በጳጉሜ ቀናቶችን ያመላከተ እንዲሆን የቅድመ ስራዎች እንደተሰሩ አያይዘው ተናግረዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments