ቢሮው በሞርኒግ ብሪፊነግ (አብሮነት ጊዜ) ህዳሴ ለማንሰራራት በሚል በድምቅ አከበረ
ቢሮው በሞርኒግ ብሪፊነግ (አብሮነት ጊዜ) ህዳሴ ለማንሰራራት በሚል በድምቅ አከበረ
==========================================
አዲስ አበባ ፡- መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ/ም
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በሞርኒግ ብሪፊነግ (አብሮነት ጊዜ) ህዳሴ ለማንሰራራት በሚል በድምቅ አከበሩ
የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ህዳሴን ስናከብር አንድምታው እምንማረው ነገር በጋራ ተሰባስበን በአብሮነት ከሰራን ውጤታማ እንደሚያደርገእና እንደሚያሳይ ብለዋል፡፡
የቢሮ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ታረቀኝ ገመቹ ህዳሴ ግድባችን መጠናቀቅ በህብረት መቻላችንን የሚያሳይ ከመሆኑም በላይ ወደፊት የምናሰራራበት እንደሆነ ተናግረዋል ፡፡
በመጨረሻም የቢሮው ፕሮሞሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሙሰማ ጀማል የህዳሴ ግድቡን አስመልክቶ የቀረበውን ሰነድ አቅርበዋል፡፡
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments