የንፈስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የግርብና ዉጤቶች ገበያ ማዕከል የአራት ወራት የስራ ግምገማ አካሄደ
የንፈስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የግርብና ዉጤቶች ገበያ ማዕከል የአራት ወራት የስራ ግምገማ አካሄደ
=====================================
አዲስ አበባ ፤- መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ/ም
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ካስገነባቸው ከአምስቱ ገበያዎች ማዕከላቶች አንዱ በሆነው የላፍቶ ገበያ ማዕከላት ኮሚቴ የአራት ወራት የስራ ግምገማ አካሄደ፡፡
የላፍቶገበያ ማዕከል ከጊቢው ስፋት አንፃር በምርት አቅርቦት እና የግብይት ስርዓትአንፃር፤ በግቢ ፅዳት ፤የግቢ ጥበቃ አጠቃላ የተሰሩ ስራዎችን የኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ከማል ሀጂ ሰይድ የአራት ወር ስራ ሪፖርት አቅርበዋል፡፡
የተነሱ ጥያቆዎችና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ የቢሮው የንግድ ግብይት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ፍስሀ ጥበቡ በዋናነት የተገነባው የገበያ ማዕከላቱን አላማ ባደረገ መልኩ መሰራት እንደሚጠበቅ አሳስበዋል
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments