የተዘጋጀው የኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ።
የተዘጋጀው የኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ።
አዲስ እበባ ንግድ ቢሮ መስከረም 19/2018
ኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።
በኤክስፖ አና ባዛሩ የተለያዩ የባህል አልባሳት እና ጌጣጌጦች፣የተለያዩ የግብርና ምርቶች እና ሀገር በቀል የኢንዱስትሪ ምርቶች ቀርበዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ሳዳት ነሻ፣የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥረር አባይ፣ ጨምሮ ተጋባዠ እንግዶች ተገኝተዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments