የምስጋና መልዕክት

image description
- In ንግደረ    0

የምስጋና መልዕክት

የምስጋና መልዕክት

ከማዕከል እስከ ወረዳ ባለው የገበያ ማረጋጋት፤ ህገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር እና ኢትዮጵያ ታምርት ግብረ-ኃይል አደረጃጀት የተካተቱ ተቋማትና የስራ ክፍሎች እንዲሁም የ2018 ዓ.ም የኢሬቻ በዓልን ስኬታማ እንዲሆን በተለያዩ የኮሚቴ አደረጃጀት ውስጥ ተሳትፎ የነበራችሁ አመራሮች እና የመዋቅር አባላት በዓሉ በድምቀት እንዲከበር ተግባራትን ኃፊነት በተሞላበት አግባብ መምራት በመቻላሁ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪን በመከላከል እና የንግድድ ተቋማት ምሽቱን ሁሉ ክፍት እንዲሆኑ በማድረግ ውጤታማ ስራን ማከናወን ተችሏል፡፡ በዚህም በዓሉን በድምቀት እንዲከበር ሆኗል፡፡ በመሆኑም የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ማኔጅመንት በየደረጃው ላሉ የግብረ-ኃይል አባላት፣ ኮሚቴ አመራሮች እና መላውን የከተማችንን የንግድ ማህበረሰብ ለነበራችሁ ትጋትና ውጤታማነት የላቀ አክብሮትና ምስጋናውን ለማቅረብ ይወዳል፡፡

ወ/ሮ ሃብባ ስራጅ

የአድስ አበባ ንግድ ቢሮ ዓላፍ


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments