የቢሮው የሸማች መብት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት በ813...

image description
- In ንግደረ    0

የቢሮው የሸማች መብት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት በ813/2006 አዋጅ ዙሪያ ለክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች እና ሸማች ጥበቃ ማህበር ተወካዮች ስልጠና ሰጠ

የቢሮው የሸማች መብት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት በ813/2006 አዋጅ ዙሪያ ለክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች እና ሸማች ጥበቃ ማህበር ተወካዮች ስልጠና ሰጠ

=====================================

አዲስ አበባ ፡-መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ/ም

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የሸማች መብት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት በ813/2006 አዋጅ ዙሪያ ለክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች እና ሸማች ጥበቃ ማህበር ተወካዮች ስልጠና ሰጠ

የንግድ ኢንስፔክሽን ሪጉላቶሪ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ስመኘው ተሾመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልተናውን ሲከፍቱ የስልጠናው አላማ አሁን ላይ አተገባበሩ ወጥ እንዲሆን ነው ብለዋል

በተያያዘም የቢሮው የህግ አገልግሎት ቡድን መሪ አቶ መለሰ ተገኑ በአዋጅ 813/2006 ተያያዝ ህጎች ዙሪያ በስፋት ለተሳታፊ ስልጠና ሰጥተዋል፡፤

ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments