የቢሮው አመራሮችና ሰራተኞች የግብይትና ገበያ ልማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተመደበው ለመጡት አቶ ፀጋዬ ደበሌ አቀባበል አደረጉ፡፡
የቢሮው አመራሮችና ሰራተኞች የግብይትና ገበያ ልማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተመደበው ለመጡት አቶ ፀጋዬ ደበሌ አቀባበል አደረጉ፡፡
==========================
አዲስ አባባ ጥቅምት 6/2018ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኋላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ እና የቢሮው ከፍተኛ አመራሮች የንግድ ቢሮ ግብይትና ገበያ ልማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ ሆነው ቸመድበው ቢሮውን ለተቀላቀሉት አቶ ፀጋይ ደበሌ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል አድርገዋል፡፡ አቶ ጸጋዬ ከቢሮው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞችጋር ትውውቅ አድርገው ስራቸውን ጀምረዋል፡
ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት
https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097
https://t.me/Addisababatradebureau
https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/
https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d.
The managers and staff of the office welcomed Mr. Tsegaye Debele who was appointed as the head of the sub-office of the sales and market development sector.
==========================
Addis Ababa October 6/2018
Addis Ababa City Administration Commercial Bureau Retired Mrs. Habiba Siraj and the senior executives of the office have welcomed Mr. Tsegaye Debele who joined the office as the commercial bureau marketing and market development sector. Mr. Tsegaaye has started his work by introducing the senior officials and employees of the office.
For quick information please contact us on
https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments