ቢሮው ከባለድርሻ አካላት ጋር 2018 በጀት ዓመ...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮው ከባለድርሻ አካላት ጋር 2018 በጀት ዓመት በአንደኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀ ምግምገማ አካሄደ

ቢሮው ከባለድርሻ አካላት ጋር 2018 በጀት ዓመት በአንደኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀ ምግምገማ አካሄደ

አዲስ አበባ ፡-ጥቅምት 11ቀን 2018 ዓ/ም

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር 2018 በጀት ዓመት በአንደኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀ ምግምገማ አካሄደ

በከተማችን የተጀመረውን አገልግሎት አሰጣጥ እና ቅንጅታዊ ስራዎች በተናበበ መልኩ ለመስራት እንዲያመቸን መገናኘታችን አስፈላጊ መሆኑን የቢሮው ኢንስፔክሽን ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ስመኘው ተሸመ ተናግረዋል

የቢሮው አገልግሎት አሰጣጥ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብዮት ቱሉ ቢሮው የሚሰጣቸውን 11ዋና አገልግሎቶች እና 39 ንኡስ አገልግሎቶችን ለባለድርሻ ፤ ለሲቨክ ማህበራት እና መማክርት እንዲረዱትና ተጋግዘን መስራት እንዲያስችለን ይረዳናል ብለዋል፡፡

በመጨረሻም ባለድርሻ አካላቱ ከቢሮው ጋር የነበራቸው ግንኙነት መልካምና ለወደፊት የሚያሰራ መሆኑን ተናግረዋል ፤፤

ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments