በአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ እና በአዲስ አበባ የሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ አመት ምክክር መድረክ ተካሄደ
በአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ እና በአዲስ አበባ የሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ አመት ምክክር መድረክ ተካሄደ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ህዳር11/2018ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ እና በአዲስ አበባ የሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበር የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ምክክር መድረክ ተካሄዷል ።
የግምገማ እና ውይይት መድረኩን ያስጀመሩት የሸማቾች መብት ጥበቃና ግንዛቤ ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይፉ አየለ የመድረክ ዓላማው በዋና ዋና ግቦችና ነጥቦች ውጤታማ ተግባራትን ማከናወኑን ገልጸው መድረኩ ተከፊቷል።
የንግድ ቢሮው የሸማች መብት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ አቶ መሀመድ አላቦ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሸማቾች መብት ጥበቃ የስራ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን አቅርበዋል።
አክሎም የሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበር ከማዕከል እስከ ክፍለ ከተማ የማህበሩ ሰብሳቢዎች የስራ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን አቅርበዋል።
በመጨረሻም የቢሮ ዳይሬክተር አቶ መሀመድ የመንግስት ፈጻሚዎችን በእቅዱ ላይ ግልጸኝነት ከመፍጠር ባሻገር ሁሉንም ዕቅድ አቅዶ ወደ ተግባር እንዲገቡ የማድረግ ስራ ተከናውነዋል ተብሏል ።
በተጨማሪም የሸማቾች መብት ጥበቃና የግንዛቤ ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይፉ አየለ በበኩላቸው የቀረበዉን ሪፖርት ላይ በተነሱት ሀሳብ ላይ ምላሽ እና ማብራርያ ሰተውበት መድረኩ ተጠናቋል።
ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት
https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097
https://t.me/Addisababatradebureau
https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/
https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments