ቢሮው “ዲሞክራሲ መግባባት ለህብረ-ብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ለ20ኛ ጊዜ በተከበረው የብሐር ብሄረሰሰብ ቀንን እና መንግስት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም ላይ ከሰራተኞች ጋር አደረገ፡፡
ቢሮው “ዲሞክራሲ መግባባት ለህብረ-ብሄራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ለ20ኛ ጊዜ በተከበረው የብሐር ብሄረሰሰብ ቀንን እና መንግስት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም ላይ ከሰራተኞች ጋር አደረገ፡፡
==============================
አዲስ አበባ ፡-ህዳር 11ቀን 2018ዓ/ም
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ዲሞክራሲ መግባባት ለህብረ-ብሄራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል ለ20ኛ ጊዜ በተከበረው የብሐር ብሄረሰሰብ ቀንን ከሰራተኞች ጋር ውይይት ተካሄደ!
የቢሮው የሰው ሀብት ልማት እና ስራ አመራር ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ሚኤሳ ለ20ኛ ጊዜ በተከበረው የብሐር ብሄረሰሰብ ቀን በማስመልከት ዲሞክራሲ እና ፌደራሊዝም ከከኢትዮጲያ ብሔር ብሔረሰቦች አንድምታ አንጻር ሰነዶችን ለሰራተኞች ያቀረቡ ሲሆን በቀረበው ሰነድ መሰረት ውይይት ተደርጎበታል።
የቢሮው የንግድ ግብይትና ገበያ ልማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ፀጋዬ ደበሌ በበኩላቸው የቀርቡ ሰነድ በሚገባ ተረድተን ለተግባራዊነቱ የሁላችንም ተሳትፎ እና እርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተናግረው እንደ ቢሮ ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በጋራ በመሆን የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን ለማድመቅ ኤግዚቢሽን እና ባዘር እያዘጋጁ መሆኑን ተናግረዋል::
ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት
https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097
https://t.me/Addisababatradebureau
https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/
https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d.
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments