የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የብሔር ብሔርሰብን ቀን...

image description
- In ንግደረ    0

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የብሔር ብሔርሰብን ቀንን አስመልክቶ የባዛር ዝግጅት እንዲያደርግ እና የእቅድ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ላይ ከክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች ጋራ የጋራ ውይይት አደረገ ።

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የብሔር ብሔርሰብን ቀንን አስመልክቶ የባዛር ዝግጅት እንዲያደርግ እና የእቅድ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ላይ ከክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች ጋራ የጋራ ውይይት አደረገ ።

‎የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ህዳር 12/2018 ዓ.ም ‌‎በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የብሔር ብሔርሰብን ቀንን አስመልክቶ የባዛር ዝግጅት እንዲያደርግ እና የእቅድ ካሰኪድ ዝግጅት ማዛጋጀት ላይ ከክፍለ ከተማ ቡድን መሪዎች ጋራ የጋራ ውይይት ነው የተደረገው

‎የቢሮው የንግድ ግብይትና ገበያ ልማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ፀጋየ ደበሌ በ8ወር እቅድ ካሰኪድ ላይ በየእሁድ ገበያ እና ገበያ ማዕከል ላይ ተሸንሽኖ መቅረብ እንዳለበት እና የተሻለ ለውጥ ማምጣት እንችላለን ብለው ገለፀዋል።

‎በተጨማሪም አቶ ፀጋየ ደበሌ ብሔር ቢሔረሰብ አስመልክቶ ከሰኞ ቀን 14 ጀምሮ በሁሉም ክፈለ ከተሞች ላይ ተከፍቶ ስራ መጀመር ይኖርባቸዋል ብለዋል።

‎አክለውም የግብርና ምርቶች እና የኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ በቁጥጥር ስራ ላይ ከላይ እስከታች በቅንጅት መሰራት እንዳለበት ተጠቁሟል።

‎ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments