የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ...

image description
- In ንግደረ    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ከመርካቶ ዘይት አከፋፋይ ነጋዴዎች ጋር በዘይት አቅርቦት ዙሪያ ተወያዩ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ከመርካቶ ዘይት አከፋፋይ ነጋዴዎች ጋር በዘይት አቅርቦት ዙሪያ ተወያዩ።

ህዳር 20/2018 ዓ ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ከመርካቶ ዘይት አከፋፋይ ነጋዴዎች ጋር በዘይት አቅርቦት ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።

ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ በውይይቱ ቢሮው በከተማ ደረጃ የተረጋጋና ጤናማ የንግድ ሥርዓት እንዲጠናከር በትኩረት እየሰራ መሆኑን ገልፀው ያለምክንያት በዘይትም ሆነ በሌሎች ሸቀጦች ላይ ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እንደሚጀመር አሳስበዋል።

ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ከውይይቱ በኋላ በአከፋፋዮቹ አማካይነት መጋዘኖችን ተዟዙረው የጎበኙ ሲሆን ከምርት አንፃር በቂ የሆነ የዘይት አቅርቦት መኖሩን አረጋግጠዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments