የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በባለጉዳይ ቀንን የተገልጋዮችን ቅሬታ በማዳመጥ ውሳኔዎችን በመስጠት የተገልጋዩን እርካታ ለመጨመር በትኩረት እየሠራ ነው
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በባለጉዳይ ቀንን የተገልጋዮችን ቅሬታ በማዳመጥ ውሳኔዎችን በመስጠት የተገልጋዩን እርካታ ለመጨመር በትኩረት እየሠራ ነው
ህዳር 26/2017 ዓ ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በባለጉዳይ ቀን ባለጉዳዮችን በአንድ ማዕከል በማናገር እና ቅሬታዎችን በመፍታት አገልግሎት ሲሰጡ ውለዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments