በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ ልዩ ወረ...

image description
- In ንግደረ    0

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ ልዩ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮችና አባላት "በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እምርታ"" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ ልዩ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮችና አባላት "በመደመር መንግስት እይታ የዘርፎች እምርታ"" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ።

ህዳር 30/2018 ዓ ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስዳደር የብልፅግና ፓርቲ የንግድ ልዩ ወረዳ አመራሮችና አባላት "በመደመር መንግስት ዕይታ የዘርፎች ዕመርታ" በሚል ርዕስ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ አብዱልቃድር ሁሴን እንዲሁም የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በተገኙበት ተጠናቋል።

አመራሮቹ በሰጡት ማጠቃለያ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እና ሠራተኞች በመደመር መንግስት የተያዘውን ራዕይ በመገንዘብ ለተፈፃሚነቱ የአገልጋይነት መንፈስ በመላበስ ከሙስና የፀዳ ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጡ ይገባል ብለዋል።

Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments