የባለጉዳይ ቀንን ለባለጉዳዮች፤ በአንድ ማዕከል...

image description
- In ንግደረ    0

የባለጉዳይ ቀንን ለባለጉዳዮች፤ በአንድ ማዕከል አገልግሎት!!

የባለጉዳይ ቀንን ለባለጉዳዮች፤ በአንድ ማዕከል አገልግሎት!!

ህዳር 30/2018 ዓ ም

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ እና ሌሎች የቢሮው አመራሮች በባለጉዳይ ቀን የተገልጋዮችን ቅሬታ በማዳመጥ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ በማናገር ውሳኔዎችን በመስጠት የተገልጋዩን እርካታ ለመጨመር በትኩረት ሲሰሩ ውለዋል።

Businessmen's day for businessmen; service in one center!!

November 30/2018 E M

The head of Addis Ababa Business Bureau Mrs. Habiba Siraj and other officials of the office have been listening to the complaints of the employees, talking around the same table and making decisions to increase the satisfaction of the customer.


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments