የኮልፌ የግብርና ምርት ገበያ ማዕከል ለነዋሪዎች...

image description
- In ንግደረ    0

የኮልፌ የግብርና ምርት ገበያ ማዕከል ለነዋሪዎች በሙሉ አቅም አገልግሎት መስጠት እንዲጀምር እየተሠራ ነው።

የኮልፌ የግብርና ምርት ገበያ ማዕከል ለነዋሪዎች በሙሉ አቅም አገልግሎት መስጠት እንዲጀምር እየተሠራ ነው።

ታህሳስ 01/2018

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የኮልፌ የግብርና ምርት ገበያ ማዕከን በሙሉ አቅም ሥራ ለማስጀመር ከአምራች አርሶአደሮች ጋር ውይይት አካሂዷል።

የውይይት መድረኩን የመሩት የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታረቀኝ ገመቹ በቢሮው ስር ከሚገኙ አምስት ዘመናዊ የገበያ ማዕከላት መካከል አንዱ በሆነው በኮልፌ ግብርና ምርት ገበያ ማዕከል ሲከናወን የቆየው የመሠረተ ልማት ግንባታ መጠናቀቁን ጠቅሰው አምራች አርሶ አደሮች ምርታቸውን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በቀጥታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተናግረዋል።

በውይይቱ ላይ የተገኙት አምራች አርሶ አደሮች ከዚህ በፊት በሌሎች የገበያ ማዕከል ምርታቸውን ለማቅረብ ተወዳድረው ማለፍ ያልቻሉና ያገኙትን ውጤት መሠረት በማድረግ የተጋበዙ መሆናቸውን ከውይይቱ ለመገንዘብ ችለናል።

The Kolfe agricultural produce market center is being worked on to start providing services to the residents at full capacity.

December 01/2018

The Addis Ababa Trade Bureau has held a meeting with farmers to start the Kolfe Agricultural Products Market Center at its full capacity.

Mr. Tarekegn Gemechu, the head of the Addis Ababa Trade Bureau, who led the discussion stage, mentioned that the construction of infrastructure that has been going on at Kolfe Agricultural Products Market Center, one of the five modern markets under the office has been completed and the farmers will be able to supply their products directly starting next week.

From the discussion, the farmers who were present in the discussion were unable to compete to present their products in other shopping centers and were invited based on their results.


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments