የንግድ ፍቃድ ኦንላይን ዕድሳት ዙሪያ የሚነሱ ቅ...

image description
- In ንግደረ    0

የንግድ ፍቃድ ኦንላይን ዕድሳት ዙሪያ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመፍታት የተሳለጠ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ተገለፀ።

የንግድ ፍቃድ ኦንላይን ዕድሳት ዙሪያ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመፍታት የተሳለጠ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ተገለፀ።

ታህሳስ 02/2017 ዓ ም

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ እና የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አመራሮች ከኦንላይን የንግድ ፍቃድ ዕድሳት ጋር ተያይዞ የሚታዩ ችግሮችን መፍታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የውይይት መድረክ አካሂደዋል።

በውይይቱ በገቢዎች ቢሮ በኩል ደንበኞች ያለባቸውን ግብር እንዳጠናቀቁ ማስረጃውን ለአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በቶሎ በመላክ የኦንላይን ንግድ ፍቃድ ዕድሳት አገልግሎት ያለ ዕንከን የሚከናወንበት ሁኔታን ለመፍጠር የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments