የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት፣ የንግድ፣ ኢንዱ...

image description
- In ንግደረ    0

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት፣ የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የለሚ ኩራ ሁለገብ የገበያ ማዕከል የሥራ እንቅስቃሴን ጎበኙ።

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት፣ የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የለሚ ኩራ ሁለገብ የገበያ ማዕከል የሥራ እንቅስቃሴን ጎበኙ።

ታህሳስ 14/2018 ዓ ም

በአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት፣ የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ በተከበሩ አቶ ጋትዎች ውር የተመራ የከተማ አስተዳሩ የምክር ቤት ልዑክ በለሚ ኩራ ሁለገብ የገበያ ማዕከል በመገኘት ምልከታ አድርገዋል።

የቋሚ ኮሚቴው አባላት በለሚ ኩራ ሁለገብ ገበያ ማዕከል እየተካሄደ ያለውን የማስፋፊያ ግንባታ በአካል ተገኝተው የጎበኙ ሲሆን የፕሮጀክት አፈፃፀሙን በተመለከተ ገለፃ ተደርጎላቸውናል።

Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments