የቢሮውን አገልግሎት አሠጣጥ ለማዘመን እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ።
የቢሮውን አገልግሎት አሠጣጥ ለማዘመን እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ።
ታህሳስ 14/2018 ዓ ም
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አገልግሎት አሰጣጡን ለማሳለጥ እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ስራዎች አፈፃፀም በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል።
የሪፎርም ስራዎች አፈፃፀም ግምገማውን የፕሮሰስ ካውንስል አባላት በተገኙበት የቢሮው ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ መርተውታል።
ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ በመድረኩ ማጠቃለያ እንደገለፁት ቢሮው የሚሰጣቸውን አገልግሎት ለማሳለጥ በቴክኖሎጂ በመታገዝ እያከናወናቸው የሚገኙ የሪፎርም ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ብለዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments