የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ሚንስትር ዶ/ር ካሳሁን ጎንፌ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማን የግብይት ሁኔታ ተዟዙረው በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ።
የኢፌዲሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ሚንስትር ዶ/ር ካሳሁን ጎንፌ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማን የግብይት ሁኔታ ተዟዙረው በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ።
ታህሳስ 25/2017 ዓ ም
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ክቡር ሚንስተሩንና የሥራ ባልደረቦቻቸውን አጠቃላይ ስለ ገበያ ሁኔታው ገለፃ በማድረግ እያስጎበኙ ይገኛሉ።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments