የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ...

image description
- In ንግደረ    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ከማእከላዊ ኢትዮጵያ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ባዩሽ ተስፋዬ ጋር በበዓል አቅርቦት ዙሪያ ውይይት አካሄዱ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ከማእከላዊ ኢትዮጵያ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ባዩሽ ተስፋዬ ጋር በበዓል አቅርቦት ዙሪያ ውይይት አካሄዱ።

ታህሳስ 25/2018 ዓ ም

በውይይታቸው ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ የበዓል ፍጆታዎች በተለይም የእንቁላል ምርት አቅርቦትን ለማሳደግ የጋራ መግባባት ላይ ደርሰዋል።

እንደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደግሞ በዓሉን ታሳቢ በማድረግ የኢንዱስትሪ ውጤት የሆኑ ምርቶች ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ በበቂ ሁኔታ ተደራሽ ለማድረግ ተስማምተዋል።

Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments