የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በመን...

image description
- In ንግደረ    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በመንግስት ሠራተኞች አዋጅ 87/2017 ዙሪያ ለሠራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በመንግስት ሠራተኞች አዋጅ 87/2017 ዙሪያ ለሠራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።

ታህሳስ 27/2018 ዓ ም

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከሀምሌ ወር ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ በሚገኘው አዋጅ 87/2017 ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል።

የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናው በቢሮው የሰው ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት አቶ ዳንኤል ሚኤሳ በኩል ተሰጥቷል።

የአዋጅ 87/2017 ዓላማ ብቃትን መሠረት ያደረገ፣ ግልፅ የሆነ የሠራተኞች ምልመላና ምደባ ማካሄድ መሆኑን ከመድረክ ተገልጿል።

አንደ አቶ ዳንኤል ገለፃ አዋጁ ሠራተኞችን ብቃታቸውን መሠረት አድርጎ ከመመደብ ባሻገር ብዝህነትን ያካተተ ሲቪል ሰርቪስ መገንባትን ያለመ ነው ተብሏል።

በመጨረሻም አዋጁ የሠራተኞችን ክፍተት በመለየት በአጭር ጊዜ እና በረጅም ጊዜ ስልጠና አቅማቸውን በመገንባት አገልጋይ የሆነ ቢሮክራሲ የመፍጠር አላማ እንዳለው ተገልጿል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments