ቢሮው የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ማእድ የማጋራት ተግባር አከናወነ።
ቢሮው የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ማእድ የማጋራት ተግባር አከናወነ።
ታህሳስ 28/2018 ዓ ም
የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለቢሮው ሠራተኞች ማዕድ አጋርቷል።
ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ በዓል ሲመጣ እንዲህ ተሰባስበን ማዕድ የምንጋራው አብሮነታችንን ይበልጥ ለማጠናከር ነው ብለዋል።
ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ የማዕድ ማጋራት መርሀ- ግብሩ እንዲሳካ ለተባበሩት አካላት ምስጋና በማቅረብ በዓሉ የጤና፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል ።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments