ቢሮው የአድዋ ድልን ኢኮነሚያችን ማንሰራሪያ በሚ...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮው የአድዋ ድልን ኢኮነሚያችን ማንሰራሪያ በሚል ከመላው ሰራተኞቹ ጋር ውይይት አደረገ

ቢሮው የአድዋ ድልን ኢኮነሚያችን ማንሰራሪያ በሚል ከመላው ሰራተኞቹ ጋር ውይይት አደረገ

==============================

አዲስ አበባ የካቲት 5 ቀን2018ዓም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደረር ንግድ ቢሮ የአድዋ ድልን ኢኮነሚያችን ማንሰራሪያ በሚል ከመላው ሰራተኞቹ ጋር ውይይት አደረገ

አድዋና ብሄራዊ ጥቅም ማስከበር በሚል በቀረበው ሰነድ ዙሪያ ሰራተኞቹ የአድዋን ስሜት ይዘን ወደ ኢኮነሚ መቀየር አለብን በሚል በቁጭት ውይይት አድርገዋል

በመጨረሻም የቢሮው ኢንስፕክስንና ሪጉላቶሪ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊአቶ ስመኘው ተሸመና የቢሮው ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ታረቀን ገመቹ በተነሱ ጥያቄዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል ፡፡

https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097

https://t.me/Addisababatradebureau

https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/

https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...

https://x.com/ambomoti32832?s=21

https://www.aacatb.gov.et/


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments