ቢሮው የ6 ኪሎ አትክልት ተራ ቦታው ለሌላ አላማበማስፈለጉ ወደ አዲስ የተገነባው ጉራራ አካባቢየማዘዋወር ስራ ላይ የነበሩ ከነጋዴዎቹ ጋር ውይይትአደረገ ፡፡
ቢሮው የ6 ኪሎ አትክልት ተራ ቦታው ለሌላ አላማበማስፈለጉ ወደ አዲስ የተገነባው ጉራራ አካባቢየማዘዋወር ስራ ላይ የነበሩ ከነጋዴዎቹ ጋር ውይይትአደረገ ፡፡
===========================
የካቲት 12ቀን 2018 ዓ/ም
አዲስ አበባ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በከተማአስተዳደርሩ የ6 ኪሎ አትክልት ተራ ቦታው ለሌላ አላማበማስፈለጉ ወደ አዲስ የተገነባው ጉራራ አካባቢየማዘዋወር ስራ ላይ የነበሩ ከነጋዴዎቹ ጋር ውይይትአደረገ ፡፡
የስድስት ኪሎ አትክልት ተራ መደበኛ ያልሆኑነጋዴዎችን ወደ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታውጉራራ ኪዳነ ምህረት ለማዘዋወር ለ420 ነጋዴዎችንወደ እጣ የማውጣት ድልድል በዛሬው ዕለትተከናውኗል፡፡
በመጨረሻም ቢሮው የንግድ ግባይት ዘርፍ ም/ቢሮኃላፊ አቶ ፀጋዬ ደበሌ እና የቢሮው የገበያ ማዕከላቱልማትና አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ሽመልስሀሰኑ በጋራ መድረኩ ላይ እነዚህን 420 ነጋዴዎችከተማ አስተዳደሩ ባስቀመጠው መንገድ እንዲመሩአሳስበዋል
እንዲሁም ከነፃ ገበያ አንፃር ለህብረተሰባችን ከ10-15 ቅናሽ አድርገው እንዲሸጡ እና ቢሮው በሚያወጣውመመሪያ ደንብ እንዲመሩ አሳስበዋል ፡፡
https://www.facebook.com/profile.php?id=100069351701097
https://t.me/Addisababatradebureau
https://vm.tiktok.com/ZMB4AxNvr/
https://youtube.com/@addisababatradebureau-s2d...
https://x.com/ambomoti32832?s=21
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments