በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከነዳ...

image description
- In ንግደረ    0

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ጋር የነዳጅ ስርጭት አቅርቦት ላይ ዉይይት ተደረገ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ጋር የነዳጅ ስርጭት አቅርቦት ላይ ዉይይት ተደረገ

###############################

የካቲት 14/2018 ዓ.ም – ንግድ ቢሮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ጋር የነዳጅ ስርጭት አቅርቦት ዙሪያ በ3 ነጥቦች ላይ ዉይይት ተደርጓል፡፡

በዉይይቱ ላይ የኦሮሚያ ንግድ ቢሮ እና የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊዎች እንዲሁም የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ባለበት የተዋቀረዉ ኮሚቴ ያቀረበዉ ጥናት በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ላይ ያሉ የነዳጅ አቅርቦት የማደያ ማሽን እና የቦቴ ቅሸባ ላይ ሰፊ ዉይይት ተደርጎ ለቀጣይ እርምጃ መዉሰድ እንዲቻል ማሳያ ነጥቦች ላይ የጋራ ተደርጓል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments