የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ሠራተኞች 7ኛው አገራዊ ምርጫን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ምርጫ ህግ ዙሪያ ተወያዩ።
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ሠራተኞች 7ኛው አገራዊ ምርጫን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ምርጫ ህግ ዙሪያ ተወያዩ።
የካቲት 24/2018 ዓ ም
የምርጫ ህጉን የቢሮው ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታረቀኝ ገመቹ ከመድረክ አቅርበው ሰፊ ውይይት ተካሂዶበታል።
የውይይቱ አላማ 7ኛው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሠራተኛው የምርጫ ህጉን በተመለከተ በቂ ግንዛቤ በመያዝ እንደ መራጭ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ማስቻል ነው ተብሏል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments