የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ፤
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ፤
**//*
ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም.
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከቢሮው የፕሮሰስ ካውንስል አባላትና ከክ/ከተሞች ንግድ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር ባለፉት ዘጠኝ ወራት በከተማችን ፍትሃዊ፣ ዘመናዊና የተረጋጋ የንግድ ሥርዓት እንዲኖር አቅዶ ያከናወናቸው ተግባራት አፈጻጸምን ገምግሟል።
ግምገማውን የመሩት የቢሮ ኃላፊዋ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም በመልካም ደረጃ ላይ የሚገኝ መሆኑን ገልፀው፤ በቀሪ የበጀት ዓመቱ ወራት ያልተከናወኑና የከተማችንን ነዋሪ ሊጠቅሙ የሚችሉ ተግባራትን ለማከናወን ሁሉም ርብርብ ሊያደርግ እንደሚገባ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments