መጪውን የኢድ አልአደሃ አረፋ በዓል ምክንያት በማድረግ የእሁድ ገበያዎች ከዛሬ ጀምሮ ለህብረተሰቡ የበዓል ፍጆታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
መጪውን የኢድ አልአደሃ አረፋ በዓል ምክንያት በማድረግ የእሁድ ገበያዎች ከዛሬ ጀምሮ ለህብረተሰቡ የበዓል ፍጆታዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
ግንቦት 17/2018 ዓ ም
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ መጪውን የኢድ አልአደሃ በዓል ምክንያት በማድረግ የእሁድ ገበያዎችን ክፍት በማድረግ የበአል ፍጆታዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ እየተደረገ ይገኛል።
የዝግጅት ክፍላችን ያነጋገራቸው በቢሮው የገበያ ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ፀጋዬ ደበሌ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከአምራቾች ጋር በመነጋገር በከተማችን አዲስ አበባ በሚገኙ 259 የዕሁድ ገበያዎች በቂ አቅርቦት እንዲኖር መሠራቱን ገልፀዋል።
አቶ ፀጋዬ አያይዘውም ቢሮው በበዓል ወቅት ብቻ ሳይሆን በአዘቦት ቀን በከተማችን አዲስ አበባ በቂ አቅርቦት እንዲኖር በማድረግ የዋጋ ግሽበትን መከላከል መቻሉን ገልፀዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments