ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ቡልቡላ አካባቢ ተገኝተን አረንጓዴ አሻራችንን አሳርፈናል።
ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ቡልቡላ አካባቢ ተገኝተን አረንጓዴ አሻራችንን አሳርፈናል።
ሀምሌ 27/201 ዓ ም
እኛ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች ዛሬ ሀምሌ 27 ቀን 2018 ዓ ም ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 በመገኘት ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሂደናል።
በችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ተገኝተው አሻራቸውን ያሳረፉት የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ባስተላለፉት መልዕክት በቡድን እየሆንን በችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ከምናደርገው ተሳትፎ ባሻገር በግላችን በመኖሪያ አካባቢያችን ችግኞችን በመትከልና በመንከባከብ አይበገሬ ኢኮኖሚ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት የበኩላችንን አስተዋፅኦ ማድረግ ይገባል ብለዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments