ለ2019 ዘመን መለወጫ በዓል የተሠሩ የገበያ ማ...

image description
- In ንግደረ    0

ለ2019 ዘመን መለወጫ በዓል የተሠሩ የገበያ ማረጋጋት ስራዎች ለመስቀልና ለእሬቻ በዓላት ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል።

ለ2019 ዘመን መለወጫ በዓል የተሠሩ የገበያ ማረጋጋት ስራዎች ለመስቀልና ለእሬቻ በዓላት ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል።

መስከረም 05/2018 ዓ ም

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለዘመን መለወጫ በዓል ከአቅርብትና ገበያን ከማረጋጋት አንፃር የተሠሩ ስራዎችን ለመስቀልና ለእሬቻ በዓላት ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ገልጿል።

ቢሮው በመስቀልና በእሬቻ በዓላት በቂ የፍጆታ አቅርቦት በማቅረብ ገበያው ተረጋግቶ እንዲቀጥል ለማድረግ ከክ/ከተማ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል።

በውይይቱ ሀሳባቸውን የሰጡት የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የግብይት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ፀጋዬ ደበሌ ከመስቀልና ከእሬቻ በዓል ጋር ተያይዞ በከተማችን አዲስ አበባ በቂ አቅርቦት መኖሩን ገልፀው በቀጣይም ተጨማሪ ምርቶች ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን ገልፃዋል።

አቶ ፀጋዬ በሰጡት ማጠቃለያ በቀጣይ ሁለቱንም በዓላት በማስመልከት የሰንበት ገበያዎች በቂ አቅርቦት እንዲያገኙና በገበያ ማዕከላት በቂ የፍጆታ ምርቶችን በማስገባት ለሸማቹ ማህበረሰብ ማቅረብ እንደሚገባ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments