
በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው ሸጎሌ የቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ተገለጸ።
በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው ሸጎሌ የቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ተገለጸ።
መጭው የገና በአልን በተመለከተ በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሸጎሌ የቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል የክፍለ ከተማውንና የከተማውን ማህበረሰብ ለማገልገል የተሻለ የበሬ አቅርቦት መኖሩን ተገለጸ
በ2017 የገና በአልን በተመለከተ ሸጎሌ የቁም እንስሳት የገበያ ማዕከል ቅድመ ዝግጅቱ አጠናቋል።የበሬ አቅርቦት ገበያ በተመጣጣኝና ሸማች ማህበረሰብቡ እንደየ አቅሙ የሚገዛበት መንገድ በአንድ ማዕከል አገልግሎት በመስጠት ከአላስፈላጊ የዋጋ ጭማሬዎችና እንግልት እንዳይጋለጡ የሚያደርግ ሲሆን ማህበረሰቡ ምቹ አገልግሎት አሰጣጡን በመጠቀም እንደየ አቅሙ እንዲገበይ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ንግድ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ አንዷለም ክብረት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
አንዳአንድ ሰዎች እንደተናገሩት የበአል ገበያው ሁሉም አቅሙን ባማከለ መልኩ እየገበየ ሲሆን መንግስት የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት በአይነት የግብአት አቅርቦት የተሻለ መሆኑን አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments