
የአዲሰ አበባ ከተማ አሰተዳደር ንግድ ቢሮ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ።
የአዲሰ አበባ ከተማ አሰተዳደር ንግድ ቢሮ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ።
======================
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28/2017ዓ.ም
የአዲሰ አበባ ከተማ አሰተዳደር ንግድ ቢሮ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅን ጨምሮ ሌሎች የቢሮ አመራሮች አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የምገባ ማዕከል በመገኘት የማዕድ ማጋራቱን አከናውነዋል።
የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ለነዋሪዎቹ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ያስተላለፉ ሲሆን አክለውም ቢሮው ማህበራዊ ኋላፊነቱን ለመወጣት በቀጣይ መሰል ድጋፎችን አጠናክሮ እናደሚቀጥል ገልፀዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments