
ቢሮው የሸማቾች መብት ጥበቃ የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፍጻጸም ግምገማ አደረገ ።
ቢሮው የሸማቾች መብት ጥበቃ የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፍጻጸም ግምገማ አደረገ ።
==========================
አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ጥር 20/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የሸማቾች መብት ጥበቃ የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት ዕቅድ አፍጻጸም ላይ ከክፍለ ከተማ ቡድን መርዎች ጋር ውይይት አደረገ ።
በዘሬው እለት የቢሮው ሸማቾች መብት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት የሥራ ባልደረባ ወ/ሮ ከዲጃ መሀመድ ለተሣታፊዎች የ6ወሩን አፈጻፀም ሪፖርት አቅርበዋል።
ከተሣታፊዎቹም ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄና አስተያየቶች ወ/ሮ ከዲጃ መሀመድ በዋና ዋና ጉዳዮችን መሠረት አድርገው ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን አክለውም በቀሪ ግማሽ ዓመት ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን በማቅረብ የውይይት መድረኩ ተጠቃሏል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments