
የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው::
የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ ያሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው::
ከጥር 23 አስከ 25 በሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የሚሳተፉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና በመገንባት ላይ የሚገኙ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።
አዲስ አበባ የነዋሪዎቿን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የሚያዘምኑ የመሰረተ ልማት አውታሮችን እንዲሁም የኑሮ ውድነቱን የሚያቃልሉ ፕሮጀክቶችን በተለይም በከተማዋ ከተገነቡና አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኙት የግብርና ምርቶች ገበያ ማዕከላት መካከል ለሚ ኩራ የግብርና ምርት ገበያ ማዕከልን የጎበኙ የጉባዬ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ በእርግትም የብልጽግና ተምሳሌትነቷን በሁሉም መስክ እያረጋገጠች መሆኗን መገንዘባቸውን ተናግረዋል።
“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በሚካሂደው የፓርቲው መደበኛ ጉባኤ ላይ 1 ሺ 700 በድምጽ የሚሳተፉ የፓርቲው አመራሮችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች እንደሚሳተፉ ይጠበቃል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments