የአዲስ አበባ ቀይ መስቀል ማህበር ለቢሮው ምስጋ...

image description
- In ንግደረ    0

የአዲስ አበባ ቀይ መስቀል ማህበር ለቢሮው ምስጋና አቀረበ

የአዲስ አበባ ቀይ መስቀል ማህበር ለቢሮው ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ ጥር 27/2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ቀይ መስቀል ማህበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤትማህበሩ በአዲስ አበባ ከተማ ለህብረተሰቡ በሚያበረክታቸው ሰብዓዊ አገልግሎቶች ስኬታማነት የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለነበረው አስተዋጽዎ ምስጋናውን አቅርቧል በዛሬው ዕለትም በቢሮው በመገኘት ሰርተፍኬቶን ሰጥቷል በዚህም ወቅት የቢሮው ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ለቢሮው የምስጋና ሰርተፍኬት በመሰጠቱ ማህበሩን አመስግነው ቢሮው በቀጣይ ጊዜያትም ማህበሩ በሚያከናውናቸው ተግባራት ላይ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ሙሉ ድጋፉን የሚያደርግ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments