ቢሮው በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የተሸለ አፈጻጸም...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮው በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የተሸለ አፈጻጸም ለነበራቸው ከፍለ ከተሞች እና የስራ ክፍሎች እውቅና ሰጠ፡፡

ቢሮው በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የተሸለ አፈጻጸም ለነበራቸው ከፍለ ከተሞች እና የስራ ክፍሎች እውቅና ሰጠ፡፡

አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ መጋቢት 2/2017 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በ2017 ዓ.ም መጀመሪያ ግማሽ ዓመት የነበሩ የተግባር አፈጻጸሞችን መነሻ ያደረገ ምዘና ያካሄደ ሲሆን በውጤቱም አብዛኛው ክፍለ ከተሞችና በማዕከል የሚገኙ የስራ ክፍሎች ተቀራራቢ አፈጻጸም ላይ የሚገኙ መሆኑ በእውቅና ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ገልጸው ይህም በዓመቱ ያቀድናቸውን ግቦች ለማሳካት የስራ ክፍሎችም ሆኑ ክፍለ ከተሞች ጠንካራ ተግባራትን ያከናወኑ መሆኑን አመላካች እንደሆነና ይህም ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ አሳስበዋል ፡፡

በውጤቱም አቃቂ፣ አዲስ ከተማ እና አራዳ ክፍለ ከተሞች ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ የወጡ ሲሆን ከስራ ክፍሎች ደግሞ ኢንስፔክሽንና ሬጎላቶሬ፣ ግብይት እና የሸማች ጥበቃ መብት ዳይሬክቶሬቶች ከአንደኛ ስስከ ሶስተኛ በመውጣት ግማሽ ዓመቱን በተሻለ ውጤታማናት ያገባደዱ ሆነዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments