ቢሮው አክሲዮን ማህበር ጋር ውይይት በማካሄድ ላ...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮው አክሲዮን ማህበር ጋር ውይይት በማካሄድ ላይ ነው።

ቢሮው አክሲዮን ማህበር ጋር ውይይት በማካሄድ ላይ ነው።

አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ መጋቢት 9/2017ዓ.ም

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በከተማዋ በንግድ ስራ ላይ የተሠማሩ እና በአክሲዮን ማህበር ተደራጅተው በመንቀሳቀስ ላይ ከሚገኙ የማህበራቱ አመራሮች በተለያዩ ወቅቶ ሲያቀርቧቸው በነበሩ የመልሶ ማልማት እና የመስሪያ ቦታን የማዘመን ጥያቄዎች ላይ ከቢሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት በማካሄድ ላይ ነው።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments